🔊 Reader Off

የኢንተርኔት ባንኪንግ

የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎቶች

የዘመን ባንክ የበይነመረብ ባንኪንግ አገልግሎት ለመጠቀም ቀላል ሲሆን ሂሳብዎን በሚገባ እንዲቆጣጠሩና በማንኛውም ቀንና ሰዓት እንዲከታተሉ ያስችላል፡፡  ፈጣን ነፃ እና ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎታችን ለደንበኞቻችን የሚከተሉትን አገልግሎቶች በቀላሉ እንዲያገኙ ያደርጋል