ኢኤስጂ

ኢኤስጂ (ESG)

ዘመን ባንክ ለማህበረሰቡና ለሚሰራበት ከባቢ ቅድሚያ በመስጠት አካባቢንና ማህበረሰብን በመደገፍ ላይ በትኩረት  የሚሰራ አካባቢያዊ፣ ማህበራዊና አስተዳደር (ESG)  የተባለ ክፍል በማቋቋም ለባንኩ ዘላቂነት፣ ለሠራተኞቹና ለማህበረሰቡ ዘላቂ እድገት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ማሳያ ነው፡፤ መላው ሰራተኞቹ የኢኤስጂ እውቀትን በማዳበር ማንኛውም የዕለት ተዕለት ተግባራቸው  ላይ የከባቢ ማህበረሰባቸውን ነባራዊ ሁኔታወችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ግልጋሎታቸው የማህበረሰባውን ችግር ፈቺ መሆን የሚያስችለውን ስልት ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ያለ ባንክ ነው፡፡ባንኩ የካባቢውን፣ ማህበራዊ እና የአስተዳደር ሁኔታዎችን ከንግድ ሥራዎቹ ዋና ዋና ጉዳዮች ጋር በማዋሃድ ጠንካራ መሠረት እየጣለ ነው። ይህም አካሄድ ከሀገር  ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያሉ ደንበኞቹ እና አጋሮቹ ጋር የሚያደርገውን ስልታዊ ጥምረት ላይ፤ በአየር ንብረት አደጋ፣ በአረንጓዴ ፋይናንስ ኢና  መሰል የዘርፉ ዕድገት መለኪያዎች መሰረት  የራሱን ሀገረዊ አሻራ በማኖር ላይ ይገኛል፡፡

ዘመን ባንክ እነዚህን የኤ መርሆች ከእለት ተእለት ተግባሩ ጋር ከማዋሃዱም በላይ ለባለድርሻ አካለቱም ሆነ ለሀገር የራሱ አውንተዊ ጎን አለው ብሎ ምናል ፡፡

በዘህም  ዘርፍ ባለፉት አምስት ዓመታት 100 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ መሰል ስራዎችን  በመደገፍ  እና  ማህበረሰብ አቀፍ ተሳትፎችን  በማድረጉ ይተዋሳል