ኮንሲዩመር ቼኪንግ ቁጠባ

ፐርሰናል ቼኪንግ

የዘመን ባንክ ለግለሰብ ታስበው የተዘጋጁ አገልግሎቶች ገንዘብዎን በአግባቡ ማስተዳደር እና የበለጠ ጥቅም እንዲያገኙ ያስችላል።

ወለድ የማይታሰብለት የሂሳብ አይነት ነው፡፡ ይህ የቁጠባ ሂሳብ እንደ ፓኬጅ የፐርሰናል ቁጠባ ሂሳብ ያለ ተጨማሪ ተቀማጭ ብር መስፈርቶች የፐርሰናል ቁጠባ ሂሳብ በቼክ ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ያስችላቸዋል፡፡ ይህንን የቁጠባ ሂሳብ በ5000 ብር መነሻ መክፈት ይችላሉ፡፡

ፕሪስቲጅ ቼኪንግ

ወለድ የማይታሰብለት የሂሳብ አይነት ነው፡፡ ይህ የቁጠባ ሂሳብ እንደ ፓኬጅ ከፕሪስቲጅ ቁጠባ ሂሳብ ያለ ተጨማሪ ተቀማጭ ብር መስፈርቶች ሂሳቡን በቼክ ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ያስችላቸዋል፡፡ ይህንን የቁጠባ ሂሳብ 5000 ብር መነሻ ብር መክፈት ይቻላል፡፡ ደንበኞች ሂሳቡን በቼክ እያንቀሳቀሱ በየቀኑ የሚሰላ ወለድ ያገኛሉ፡፡

ዚ-ክለብ ቼኪንግ

ይህን የቁጠባ ሂሳብ እንደ ፓኬጅ ደንበኞች ዚ-ክለብ ቼኪንግ ያለ ተጨማሪ መስፈርቶች መክፈት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ደንበኞች በተቀማጭ ገንዘብ ላይ የተሻለ ወለድ እያገኙ ሂሳቡን በቼክ ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ያደርጉታል፡፡ ዚ-ክለብ ቼኪንግ ሂሳብን ደንበኞች በ5000 መነሻ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ፡፡