ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት

የገቢ እና የወጪ ንግድ

የዘመን ባንክ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ለደንበኞች በልዩነት የተዘጋጁ እና ዘመናዊ አገልግሎቶችን ይዟል፡፡ 

በዘመን ባንክ የገቢና ወጪ ንግድዎን የሚረዱ  አዳዲስና ልዩ የንግድ ፋይናንስ  አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡

ለአለም አቀፍ ንግድዎ የክሬዲት ደብዳቤ ወሳኝ አካል ከሆነ ዘመን ባንክ የእርስዎ ምርጫ ነው።

የዘመን ሱፐር ንግድ አገልግሎቶችን በመጠቀም ደንበኞች የሚከተሉትን የመሳሰሉ ሰፊ የንግድ ፋይናንስ መርሃግብሮችን መጠቀም ይችላሉ፡፡

የኤክስፖርት L/C ፋይናንስ

የአስመጪ የኤል/ሲ ፋይናንስ

Custom Import & Export Collection Services

ዘመን ባንክ ለአስመጪዎችም ሆነ ላኪዎች ደንበኞቹ  የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ የመሰብሰብ አገልግሎቶች ያቀርባል፡፡ ባንኩ በእይታ እና ተቀባይነት መሰብሰብ ያመቻቻል፡፡

የገቢ መረጃዎችን መሰብሰብ

ይህ አገልግሎት ደንበኞች ብቁ የአስመጪ መሰብሰብ/ ጥሬ ገንዘብ ከማስረጃ ዕይታ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል።

የላኪዎች ማስረጀ መሰብሰብ

ላኪ ደንበኞች ክፍያዎችን በወቅቱ እንዲከፍሉ ያስችላቸዋል፡፡

አለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት

በዘመን ባንክ የአለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት ደንበኞች ከቤተሰብ ገንዘብ ሲላክላቸው፣ የአገልግሎት ክፍያ፣የንግድ ልውውጥ  እና የተለያዩ ክፍያዎች  ፈጣን ደረሰኞች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፡፡

የውጪ ክፍያዎቾትንም ሊገምቱት በማይችሉት ፍጥነት እናስተናግዳለን። ዘመንን መምረጦ የሚከተሉትን ጥቅሞች እንዲያገኙ ያስችሎታል፡፡ 

ገንዘብዎን በደቂቃ –  የተላከልዎትን በፍጥነት 

ፈጣን የተለያዩምንዛሪ ማስተላለፍ – ለግልዎ እና ለንግድዎ  የውጪ ምንዛሪ ወጪዎችዎን  ወደ የትኛውም የዓለማችን ክፍል ዘመን ባንክ  ከተለያዩ አለም አቀፍ ባንኮች ጋር ባለው ግንኙነት በመጠቀም ማስተላለፍ

የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት

ለማንኛውም የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዘመን ባንክ  የእርስዎ ምርጫ ነው።

የውጭ ምንዛሪ ልውውጥ – ዋና ዋና የብዙ አገራት ገንዘብዎችን ምንዛሪ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአሉበት የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት- ትልቅ የግብይት መጠን ላላቸው ትላልቅ ተቋማት በጥያቄዎቻቸው መሰረት ባሉበት የምንዛሪ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ የተዘጋጀ የቁጠባ ሂሳብ

ይህ የቁጠባ ሂሳብ ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ ሂሳቡን ለመክፈት መስፈርቶቹን ለሚያሟሉ (በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ምንዛሪ) ለሚከፈላቸው በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና በዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች በውጭ ንግድ ማህበረሰብ ግለሰቦች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሰራተኞቻቸው የተዘጋጀ 

ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ሂሳቦች (NR-FCY A/C)

በዚህ የቁጠባ ሂሳብ ውስጥ ያለው ቀሪ ሒሳብ በውጭ ምንዛሪ ይቀመጣል። 

ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ የማይተላለፍ ብር ሂሳብ (NR-T BIRR A/C)

ይህ ሂሳብ ከኢትዮጵያዊ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ሂሳቦች (NR-FCY A/C) ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነገርግን በብር የሚቀመጥ ነው፡፡

ነዋሪ ያልሆኑ የማይተላለፉ ብር ሒሳቦች (NR-NT BIRR A/C)

ይህ ሂሳብ በአገር ውስጥ በብር ክፍያዎችን ለመፈጸም እና በውጭ አገር ለሚኖሩ ተጠቃሚዎች ክፍያ ለመፈጸም የውጭ ምንዛሪ ፈቃድ ማግኘት ያስፈልጋቸዋል፡፡

ትርፍ ወደ ሀገር ቤት መመለስ

ዘመን ባንክ ለውጭ አገራት ኩባንያዎች ትርፋቸውን ወደ ሀገራቸው በታቀደ መልኩ እና በላቀ የደንበኞች አገልግሎት ለመመለስ የተዘጋጀ አገልግሎት ነው፡፡