ቅድመ-ገፅ » ዘመን ባንክ ትምህርት ቤት ክፍያ እና አስተዳደር ስርዓት
ክፍያዎን ለመፈፀም በዘመን ባንክ ሞባይልና ኢንተርኔት ባንኪንግ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘመን ባንክ ቅርንጫፎች መጠቀም ይችላሉ።
ይህንን አገልግሎት ሲጠቀሙ ምንም አይነት ክፍያ አይከፍሉም፡፡
ዘመን የትምህርት አስተዳደርና ክፍያ ሥርዓትን ሲጠቀሙ የልጆችዎን የፈተና ውጤት እንዲሁም በትምህርት ገበታቸው ላይ በሰዓቱ መገኘታቸውን በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ። በተጨማሪም ስለልጅዎ የትምህርት ሁኔታ ከመምህራን ጋር በቀጥታ መወያየት ይችላሉ።
ዘመን የትምህርት አስተዳደርና ክፍያ ሥርዓት ዘመናዊና ደህንነቱ የተረጋገጠ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም በመሆኑ የትምህርት ቤት ክፍያዎን ያለምንም ስጋት መፈፀም ይችላሉ።
የዘመን ባንክን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከ አፕ ስቶር ወይም ጎግል ፕሌይ በማውረድና በመጠቀም የትምህርት ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ፤ የልጆችዎን የትምህርት ሁኔታ ካሉበት ሆነው ይከታተሉ።
Feb 14, 2025
Currency ConverterEUR
GBP
CAD
AED
SAR
CNY
CHF
SEK
JPY
KES
ZAR
USD