የረጅም ጊዜ ተቀማጭ

የረጅም ጊዜ ተቀማጭ

የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ደንበኞች ለተወሰነ ጊዜ ገንዘባቸውን ለረጅም ጊዜ በዝግ ሂሳብ ማስቀመጥ የሚችሉበት አገልግሎት ነው፡፡ በረጅም ጊዜ ተቀማጭ ደንበኞች የተሻለ ወለድ እና ለገንዘባቸው ዋስትና ማግኘት ያችላሉ፡፡ ከብር 1,000,000 መነሻ ጀምሮ  ዘመን ባንክ የተለያዩ የረጅም ጊዜ ተቀማጭ አማራጮችን ያቀርባል፡፡

የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ጥቅሞች

ከሌሎች የቁጠባ ሂሳቦች የበለጠ ወለድ ያስገኛሉ።

ወለድ በቅድሚያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በዘመን ባንክ የሚያገኙትን ወለድ በረጅም ጊዜ ተቀማጭ ወይም በዘመን ቼኪንግ ቁጠባ ሒሳቦች ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የዘመን ባንክ የረጅም ጊዜ ተቀማጭ በቅናሽ ዋጋ ለዘመን ብድር ማስያዣ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል።

Top CD Rates for Your Savings

ዘመን ባንክ ለደንበኞቹ የተሻለ የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ዋጋ መጠን ለማቅረብ ይተጋል፡፡ ስለ ዘመን የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ወለድ ምጣኔ እና አከፋፈል ስርዓት ለማወቅ አቅራቢያዎ የሚገኝ የዘመን ባንክ ቅርንጫፎች ይጎብኙ ወይም በ6500 ይደውሉ፡፡