ቅድመ-ገፅ » ዲጂታል ባንኪንግ
የዲጂታል ባንኪንግ አቅርቦታችን በሞባይልና በበይነመረብ ባንኪንግ የላቀ አገልግሎት የምንሰጥበት ነው፡፡ ደንበኞች በቀላሉ እንዲጠቀሙና ራሳቸውን ችለው የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡
የዘመን ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ ለመጠቀም ቀላልና የግል ሂሳብዎን እንዲከታተሉ ይረዳዎታል፡፡ እንዲሁም የሂሳብ መረጃዎን በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀናት ለማግኘት ምቹ ነው። ፈጣን፣ ነፃ እና ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። የእኛ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎታችን ለደንበኞች የሚከተሉትን አገልግሎቶች ይሰጣል፡፡
በዘመን ሒሳብ ሲከፈት ሁሉም ደንበኞች የኤቲኤም ካርድ እና የግል መለያ ቁጥር (ፒን) ያገኛሉ። ሁሉም የዘመን ፖስ ማሽኖችና አብዛኛዎቹ ኤቲኤሞች ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ወጥቶባቸው በዘመናዊ መንገድ የቀረቡ በመሆናቸው ያለ ንኪኪ ማስተር ካርድና ሌሎች ካርዶችን ይቀበላሉ፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ንክኪ አልባ ማስተር ካርድ ይገልገሉ፡፡ የPOS እና የኤቲኤም አገልግሎቶችን ለመክፈልም ይጠቀሙ። በአሁኑ ወቅት ከ300 በላይ ኤቲኤም እና 1000+POSs በመላ አዲስ አበባ እና በተመረጡ የክልል ከተሞች ይገኛሉ።
ሁሉም የዘመን ፖስ ማሽኖችና አብዛኛዎቹ ኤቲኤሞች ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ወጥቶባቸው በዘመናዊ መንገድ የቀረቡ በመሆናቸው ያለ ንኪኪ ማስተር ካርድና ሌሎች ካርዶችን ይቀበላሉ፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ንክኪ አልባ ማስተር ካርድ ይገልገሉ
የPOS እና የኤቲኤም አገልግሎቶችን ለመክፈልም ይጠቀሙ። በአሁኑ ወቅት ከ300 በላይ ኤቲኤም እና 1000+POSs በመላ አዲስ አበባ እና በተመረጡ የክልል ከተሞች ይገኛሉ።
የዘመን ዴቢት ካርዶች 24 ሰዓት ሙሉ በሂሳብዎ እንዲገለገሉ ያደርጋል። የዘመን ንክኪ የሌለው ዴቢት ካርድ ከኤቲኤም ካርድ በላይ ነው፤ ይህም በ POS ተርሚናል ፣ በኦንላይን ግብይት እና በኤቲኤም ላይ ያለ ጥሬ ገንዘብ ግብይቶችን እንዲያደርጉ ያስችልዎታል። መሰረታዊ ፣ የግል ፣ ፕሪስቲጅ እና የዜድ ክለብ ዴቢት ካርዶችን እናቀርባለን።
ዘመናዊ የንግድ ድርጅቶችን ፍላጎት ለማሟላት የተዘጋጀው የደመወዝ ካርዳችን የሠራተኞችን ደመወዝ በደመወዝ ካርዳቸው በኩል በማሰራጨት አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት ይሰጣል ።
በዘመን ባንክ የቅድመ ክፍያ ካርድ አማካኝነት በየቀኑ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጡ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ ይችላሉ። በቅድመ ክፍያ ካርድ ላይ ያለው የገንዘብ መጠን ሊከፈል የሚችል ከፍተኛው መጠን ነው።
ለዓመት በዓል፣ ለልደት፣ ለክብረ በዓልና ለመሳሰሉት ዝግጅቶች ጥሩ ስጦታ መስጠት ይፈልጋሉ? የትኛውንም የባንካችንን ቅርንጫፎች ወይም ወኪሎቻችንን በማነጋገር ይህንን አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡ የዘመን ስጦታ በኮርፖሬት ደረጃ ለሠራተኞች፣ ለበዓላትና ለአጋሮች ወዘተ ስጦታ ለመስጠት ሊውል ይችላል፡፡
የኢትዮጵያ የመጀመሪያ የቅድመ ክፍያና ንክኪ አልባ የጉዞ ካርድ ኢትዮጵያውያን ተጓዦች ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የዩኤስ ዶላር ወይም ዩሮ ምንዛሬዎች እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል ። ይህ ምርት ደንበኞቻችን በውጭ ሀገራት ለሚያደርጓቸው ጉዞዎች ያለ ጥሬ ገንዘብ እንዲገለገሉ ያደርጋቸዋል፡፡ ።
Feb 14, 2025
Currency ConverterEUR
GBP
CAD
AED
SAR
CNY
CHF
SEK
JPY
KES
ZAR
USD