ዘመን ባንክና የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ፋይናንስ ለማጠናከር የሚረዳ ስምምነት ተፈራረሙ

የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዘመን ባንክን አዲሱ የአለም አቀፍ ንግድ ፋይናንስ ፕሮግራም Global Trade Finance Program (GTFP) አባል አድርጎ በመቀበል ባንኩ የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ንግድ ለማገዝ በሚያደርገው ጥረት የፋይናንስ ዋስትና እንደሚያቀርብ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ በዚህ ስምምነት የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የዘመን ባንክን የትሬድ ፋይናንስ (የወጪና ገቢ ንግድ ገንዘብ አቅርቦት) እንቅስቃሴ ለማጠናከርና በኢትዮጵያ […]

ዘመን ባንክ እና የኢትዮጵያ-ኔዘርላንድስ ቢዝነስ ማህበር የትብብር ስምምነት አደረጉ፡፡

ዘመን ባንክ የኢትዮጲያ ኔዘርላንድስ ቢዝነስ ማህበር (ENLBA) አባል በመሆን አብሮ ለመስራት የሚያስችላለውን ስምምነት  ነሐሴ 22 ቀን 2024 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡  ስምምነቱ ዘመን ባንክ የኢትዮጵያ – ኔዘርላንድ ቢዝነስ ማህበር (ENLBA) ስር ካሉ ዘርፈ ብዙ ኢንዱስትሪዎች ጋር  የሚኖረውን አጋርነትን ከማጠናከሩም በላይ  ባንኩ ዘላቂ የባንክ እገዛ እና አጋርነትን  ከሚፈልጉ መሰል ተቋማት ጋር አብሮ የመስራት   […]