CSR

ዘመን ባንክ ለግብረሰናይ ድርጅቶች 29.5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዘመን ባንክ ማኅበራዊ ሐላፊነቱን ለመወጣት ባለው ቁርጠኝነት በማኅበረሰብ አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ 19 ግብረሰናይ ድርጅቶች 29.5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ወ/ሮ እንዬ ቢምር የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢና አቶ ደረጀ ዘበነ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት በተካሄደው መርሃ ግብር ላይ ድጋፉን ለግብረሰናይ […]